መዝሙር 147:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ኢየሩሳሌም ሆይ፥ እግዚአብሔርን አመስግኚ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሃሌ ሉያ። አምላካችንን በመዝሙር ማወደስ እንዴት መልካም ነው! እርሱን ማመስገን ደስ ያሰኛል፤ ይህ ተገቢም ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ጌታን አመስግኑ፥ መዝሙር መልካም ነውና። ለአምላካችን ምስጋና ያማረ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔርን አመስግኑ! ለአምላካችን የምስጋና መዝሙር ማቅረብ መልካም ነው፤ እርሱን ማመስገን ደስ የሚያሰኝና ተገቢ ነው። 参见章节 |