መዝሙር 146:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ መዝሙር መልካም ነውና። ለአምላካችንም ምስጋና ማቅረብ ያማረ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሃሌ ሉያ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሃሌ ሉያ። ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን አመስግኚ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ይመስገን! ነፍሴ ሆይ! እግዚአብሔርን አመስግኚ! 参见章节 |