መዝሙር 145:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እርሱም ሰማይንና ምድርን ባሕርንም፥ በእነርሱ ውስጥ ያለውንም ሁሉ የፈጠረ፤ እውነትን ለዘለዓለም የሚጠብቅ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስለ ድንቅ ሥራህ ብርታት ይነጋገራሉ፤ እኔም ስለ ታላቅነትህ ዐውጃለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የግርማህንም ኃይል ይናገራሉ፥ ታላቅነትህንም ይነጋገራሉ፥ ብርታትህንም ይነጋገራሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሕዝቦች አስደናቂ ስለ ሆኑት ታላላቅ ሥራዎችህ ይናገራሉ፤ እኔም ታላቅነትህን ዐውጃለሁ። 参见章节 |