መዝሙር 141:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እጅግ ተዋርጃለሁና ወደ ልመናዬ ተመልከት፤ በርትተውብኛልና ከከበቡኝ አድነኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሹማምንታቸው ከገደል አፋፍ ቍልቍል ይወረወራሉ፤ ቃሌ የምታረካ ናትና ይሰሟታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አለቆቻቸው በዓለት አጠገብ ተጣሉ፥ ጣፋጭ ናትና ቃሌን ይሰማሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዳኞቻቸው በገደል አለት ላይ በተጣሉ ጊዜ ሕዝቦቻቸው የእኔ ቃል እውነት መሆኑን ያረጋግጣሉ። 参见章节 |