መዝሙር 140:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እኔ ብቻዬን እስካልፍ ድረስ ኃጥኣን በወጥመዳቸው ይውደቁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የእሳት ፍም በላያቸው ይውረድ፤ ዳግመኛም እንዳይነሡ ወደ እሳት ይጣሉ፤ ማጥ ወዳለበት ጕድጓድ ይውደቁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የሚከብቡኝ ራሳቸውን አነሡ፥ የከንፈራቸው ክፋት ይክደናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የእሳት ፍም በላያቸው ይውደቅ፤ ወደ ጒድጓድም ይጣሉ፤ ከዚያም ከቶ አይውጡ። 参见章节 |