መዝሙር 139:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ትዕቢተኞች ወጥመድን ሰወሩብኝ፥ ለእግሮቼም የወጥመድ ገመድን ዘረጉ፤ በመንገዴም ዕንቅፋትን አኖሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አንተ ከኋላም ከፊትም ዙሪያዬን ከለልኸኝ፤ እጅህንም በላዬ አደረግህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ከኋላና ከፊት ጠበቅኸኝ፥ እጅህንም በላዬ አደረግህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በዙሪያዬ ሁሉ ትገኛለህ፤ በኀይልህም ትጠብቀኛለህ። 参见章节 |