መዝሙር 139:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አቤቱ፥ ከኃጥኣን እጅ ጠብቀኝ፥ እርምጃዬንም ሊያሰናክሉ ከመከሩ ከዐመፀኞች ሰዎች አድነኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እግዚአብሔር ሆይ፤ ገና ቃል ከአንደበቴ ሳይወጣ፣ እነሆ፤ አንተ ሁሉንም ታውቃለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የዓመፃ ቃል በአንደበቴ እንደሌለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ሆይ! ገና ከመናገሬ በፊት ምን ለማለት እንደማስብ ታውቃለህ። 参见章节 |