መዝሙር 138:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አቤቱ፥ አንተ እነሆ፥ የቀድሞውንና የኋላውን ሁሉ ዐወቅህ፤ አንተ ፈጠርኸኝ፥ እጅህንም በላዬ አደረግህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የእግዚአብሔር ክብር ታላቅ ነውና፣ ስለ እግዚአብሔር መንገድ ይዘምሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በጌታም መንገድ ይዘምራሉ፥ የጌታ ክብር ታላቅ ነውና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ስላደረግኸው ድንቅ ነገር ሁሉና ስለ ታላቅ ክብርህ ይዘምሩልሃል። 参见章节 |