መዝሙር 137:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በቤተ መቅደስህም እሰግዳለሁ፤ ስለ ምሕረትህና ስለ እውነትህም ስምህን አመሰግናለሁ፥ በሁሉ ላይ ቅዱስ ስምህን ከፍ ከፍ አድርገሃልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እዚያም በአኻያ ዛፎች ላይ፣ በገናዎቻችንን ሰቀልን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በአኻያ ዛፎች ላይ መሰንቆቻችንን ሰቀልን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እዚያ በገናዎቻችንን በአኻያ ዛፎች ላይ ሰቀልን። 参见章节 |