መዝሙር 136:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው ብፁዕ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ጨረቃና ከዋክብት በሌሊት እንዲሠለጥኑ ያደረገ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጨረቃንና ከዋክብትን በሌሊት እንዲሠለጥኑ ያደረገ፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ጨረቃና ከዋክብት በሌሊት እንዲያበሩ አደረገ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው። 参见章节 |