መዝሙር 135:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለፀሐይ ቀንን ያስገዛው፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በኵር ሆኖ በግብጽ የተወለደውን፣ ከሰው ጀምሮ እስከ እንስሳ ቀሠፈ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የግብጽን በኩር ልጆች ከሰው ጀምሮ እስከ እንስሳ ድረስ መታ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በግብጽ አገር የሰዎችንና የእንስሶችን የበኲር ልጆችን የገደለ እርሱ ነው። 参见章节 |