መዝሙር 135:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ምድርን በውኃ ላይ ያጸና፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በሰማይና በምድር፣ በባሕርና በጥልቅ ሁሉ ውስጥ፣ እግዚአብሔር ደስ ያሠኘውን ሁሉ ያደርጋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በሰማይና በምድር በባሕርና በጥልቆች ሁሉ፥ ጌታ የወደደውን ሁሉ አደረገ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በሰማይና በምድር፥ በጥልቅ ባሕሮችም የወደደውን ሁሉ ያደርጋል። 参见章节 |