መዝሙር 135:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የባሳንን ንጉሥ ዐግን፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 የሌዊ ቤት ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ፤ እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የሌዊ ቤት ሆይ፥ ጌታን ባርኩት፥ ጌታን የምትፈሩት ሆይ፥ ጌታን ባርኩት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እናንተ ሌዋውያን እግዚአብሔርን አመስግኑ! እግዚአብሔርን የምታከብሩ ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ! 参见章节 |