መዝሙር 135:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በእግዚአብሔር ቤት፣ በአምላካችን ቤት አደባባይ የምትቆሙ አመስግኑት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በጌታ ቤት ውስጥ፥ በአምላካችን ቤት አደባባይ የምትቆሙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በአምላካችን መቅደስ፥ በእግዚአብሔር ቤት አደባባይ የምትቆሙ ሁሉ አመስግኑት! 参见章节 |