መዝሙር 135:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሕዝቡን በምድረ በዳ የመራ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ ከዓለት ውኃን ያፈለቀ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አፍ አላቸው፥ አይናገሩምም፥ ዐይን አላቸው፥ አያዩምም፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም። 参见章节 |