መዝሙር 135:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ፈርዖንንና ሠራዊቱን በኤርትራ ባሕር ውስጥ የጣለ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የአሕዛብ ጣዖታት ከብርና ከወርቅ የተሠሩ፣ የሰው እጅ ያበጃቸው ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የአሕዛብ ጣዖታት የብርና የወርቅ፥ የሰው እጅ ሥራ ናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የአሕዛብ አማልክት ከብርና ከወርቅ በሰው እጅ የተሠሩ ጣዖቶች ናቸው። 参见章节 |