መዝሙር 135:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በጸናች እጅ በተዘረጋችም ክንድ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ምድራቸውንም ርስት አድርጎ፣ ለሕዝቡ ርስት እንዲሆን ለእስራኤል ሰጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ምድራቸውንም ርስት አድርጎ ለእስራኤል ለሕዝቡ ርስት ሰጠ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ምድራቸውንም ለሕዝቡ ለእስራኤል ርስት አድርጎ ሰጠ። 参见章节 |