መዝሙር 134:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እግዚአብሔር ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ለስሙ ዘምሩ፥ መልካም ነውና፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሰማይንና ምድርን የሠራ እግዚአብሔር፣ ከጽዮን ይባርክህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሰማይንና ምድርን የሠራ ጌታ ከጽዮን ይባርክህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሰማይንና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርካችሁ! 参见章节 |