መዝሙር 132:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በጽዮን ተራሮች እንደሚወርድ እንደ አርሞንዔምም ጠል ነው፤ በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን ሕይወትንም ከዛሬ ጀምሮ ለዘለዓለም አዝዞአልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “ወደ ቤቴ አልገባም፤ ዐልጋዬም ላይ አልወጣም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በእውነት ወደ ቤቴ ድንኳን አልገባም፥ ወደ ምንጣፌም አልጋ አልወጣም፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3-5 “ለእግዚአብሔር የመኖሪያ ስፍራ እስከማዘጋጅ፥ ለያዕቆብ አምላክ ቤት እስከምሠራ ድረስ፥ ወደ ቤት አልገባም፤ ወይም በአልጋ ላይ አልተኛም፤ ዕረፍት ወይም እንቅልፍ አይኖረኝም።” 参见章节 |