መዝሙር 129:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ይቅርታ ከአንተ ዘንድ ነውና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እግዚአብሔር ግን ጻድቅ ነው፤ የክፉዎችን ገመድ በጣጥሶ ጣለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጌታ ጻድቅ ነው፥ የክፉዎችን ገመድ ቈረጠ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ሁልጊዜ ትክክለኛ ነው፤ ከእነዚያ ጨካኞች ገመድ ነጻ አውጥቶኛል።” 参见章节 |