መዝሙር 125:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ደስተኞችም ሆን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ጻድቃን እጃቸውን ለክፋት እንዳያነሡ፣ የክፉዎች በትረ መንግሥት፣ ለጻድቃን በተመደበች ምድር ላይ አያርፍም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጻድቃን እጃቸውን ወደ ክፋት እንዳይዘረጉ የክፉዎች በትር በጻድቃን ዕጣ ላይ አይኖርም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ክፉዎች በጻድቃን ምድር ላይ የሚዳኙት ለብዙ ጊዜ አይደለም፤ አለበለዚያ ጻድቃንም ክፉ ማድረግን ይጀምራሉ። 参见章节 |