መዝሙር 124:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አቤቱ፥ ለቸሮች፥ ልባቸውም ለቀና መልካምን አድርግ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጐርፍ ባጥለቀለቀን፣ ፈረሰኛው ውሃ ባሰጠመን፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ወራጅ ውኃ ባለፈ ነበር፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ጐርፍ በወሰደን፥ ውሃም በሸፈነን ነበር፤ 参见章节 |