Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 124:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ተራ​ሮች ይከ​ቧ​ታል፥ ከዛሬ ጀምሮ ለዘ​ለ​ዓ​ለም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሕዝ​ቡን ይመ​ግ​ባል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ባይሆን ኖሮ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ጌታ ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ጠላቶቻችን ባጠቁን ጊዜ

参见章节 复制




መዝሙር 124:2
8 交叉引用  

አቤቱ፥ የሚ​ያ​ስ​ጨ​ን​ቁኝ ምንኛ በዙ! በእኔ ላይ የሚ​ቆ​ሙት ብዙ ናቸው።


ብዙ ሰዎች ነፍ​ሴን አል​ዋት፦ “አም​ላ​ክሽ አያ​ድ​ን​ሽም።”


ምሕ​ረ​ትህ እስከ ሰማይ ድረስ ከፍ ብላ​ለ​ችና፥ ጽድ​ቅ​ህም እስከ ደመ​ናት ድረስ።


跟着我们:

广告


广告