መዝሙር 122:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እነሆ፥ የባሪያዎች ዐይኖች ወደ ጌቶቻቸው እጅ እንደ ሆኑ፥ የባሪያዪቱም ዐይን ወደ እመቤቷ እጅ እንደ ሆነ፥ እንዲሁም ይቅር እስከሚለን ድረስ ዐይኖቻችን ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ኢየሩሳሌም ሆይ፤ እግሮቻችን ከደጅሽ ውስጥ ቆመዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ኢየሩሳሌም ሆይ፥ እግሮቻችን በአደባባይሽ ቆሙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ኢየሩሳሌም ሆይ! በበሮችሽ ገብተን በውስጥ ቆመናል። 参见章节 |