መዝሙር 121:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንደ እርሷ ያሉት በአንድነት ከእርሷ ጋር ናቸው። አቤቱ፥ ለስምህ ይገዙ ዘንድ፥ ለእስራኤል ምስክር የሚሆኑ የእግዚአብሔር ወገኖች አሕዛብ ወደዚያ ይወጣሉና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ፤ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም፤ አያንቀላፋምም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነሆ፥ የእስራኤል ጠባቂ አይተኛም አያንቀላፋምም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የእስራኤል ጠባቂ ከቶ አያንቀላፋም፤ ፈጽሞም አይተኛም። 参见章节 |