መዝሙር 119:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንደ በረሃ ቋያ የኀያል ፍላጾች የተሳሉ ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጠንቅቀን እንጠብቃት ዘንድ፣ አንተ ሥርዐትን አዝዘሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሕጎችህን በሚገባ እንጠብቅ ዘንድ አንተ አዘዝህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ሕጎችህን ሰጥተኸናል፤ በታማኝነት እንድንታዘዛቸውም ነግረኸናል፤ 参见章节 |