Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 118:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ሰው​ነቴ ወደ ምድር ተጣ​በ​ቀች፤ እንደ ቃልህ ሕያው አድ​ር​ገኝ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 እግዚአብሔር ሆይ፤ እባክህ አድነን፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እባክህ አሳካልን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አድን፥ አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አቅና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 እግዚአብሔር ሆይ! እባክህ አድነን! እግዚአብሔር ሆይ! እባክህ ሁሉ ነገር የተሟላ እንዲሆን አድርግልን!

参见章节 复制




መዝሙር 118:25
5 交叉引用  

ፊትህ በተ​ቈጣ ጊዜ እንደ እሳት እቶን አድ​ር​ጋ​ቸው፤ አቤቱ፥ በቍ​ጣህ አው​ካ​ቸው፥ እሳ​ትም ትብ​ላ​ቸው።


አቤቱ፥ እኔን ለማ​ዳን ተመ​ል​ከት፤ አቤቱ፥ እኔን ለመ​ር​ዳት ፍጠን።


跟着我们:

广告


广告