መዝሙር 118:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ምስክርህም ትምህርቴ ነው፥ ሥርዐትህም መካሬ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ በርሷ ሐሤት እናድርግ፤ ደስም ይበለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ጌታ የሠራት ቀን ይህች ናት፥ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርሷም ደስ ይበለን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ይህ እግዚአብሔር የሠራው የድል ቀን ነው፤ በእርሱ ደስ ይበለን፤ ሐሴትም እናድርግ! 参见章节 |