Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 118:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ትእ​ዛ​ዞ​ች​ህን አነ​ብ​ባ​ለሁ፤ ቃል​ህ​ንም አል​ረ​ሳም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 የእግዚአብሔር ቀኝ እጅ ከፍ ከፍ አለች፤ የእግዚአብሔር ቀኝ እጅ ብርቱ ሥራ ሠራች።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 የጌታ ቀኝ እጅ ከፍ ከፍ አደረገችኝ፥ የጌታ ቀኝ እጅ ኃይሉን አከናወነ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 የእግዚአብሔር ኀይል ከፍ ከፍ አለ፤ ኀይሉም ድል አድራጊ ነው።

参见章节 复制




መዝሙር 118:16
2 交叉引用  

አቤቱ፥ ቀኝህ በኀ​ይል ከበረ፤ አቤቱ፥ ቀኝህ ጠላ​ቶ​ችን አደ​ቀቀ።


跟着我们:

广告


广告