መዝሙር 118:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ትእዛዝህን አሰላሰልሁ፥ መንገድህንም እፈልጋለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በጻድቃን ድንኳን የእልልታና የሆታ ድምፅ፣ እንዲህ እያለ ያስተጋባል፤ “የእግዚአብሔር ቀኝ እጅ ብርቱ ሥራ ሠራች፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የእልልታና የመዳን ድምፅ በጻድቃን ድንኳን ነው፥ የጌታ ቀኝ እጅ ኃይሉን አከናወነ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በጻድቃን ድንኳን ውስጥ እንዲህ የሚል የድል አድራጊነት ድምፅ ይሰማል፦ “የእግዚአብሔር ኀይል ያሸንፋል!” 参见章节 |