መዝሙር 118:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የአፍህን ፍርድ ሁሉ በከንፈሬ ነገርሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ተገፍትሬ ልወድቅ ተንገደገድሁ፤ እግዚአብሔር ግን ረዳኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ገፈተሩኝ፥ ለመውደቅም ተንገዳገድሁ፥ ጌታ ግን አገዘኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ብርቱ ጥቃት ደርሶብኝ፥ ለመውደቅ ተቃርቤ ነበር፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ረዳኝ። 参见章节 |