መዝሙር 118:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አንተን እንዳልበድል፥ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 መክበቡንስ በየአቅጣጫው ከበቡኝ፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ስም አስወግዳቸዋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በጌታ ስም አጠፋኋቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከየአቅጣጫው በዙሪያዬ ነበሩ፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ኀይል ደመሰስኳቸው። 参见章节 |