መዝሙር 116:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አሕዛብ ሁላችሁ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑት፥ ወገኖችም ሁሉ ያመስግኑት፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የልመናዬን ድምፅ ሰምቷልና፣ እግዚአብሔርን ወደድሁት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሃሌ ሉያ! ጌታ የልመናዬን ድምፅ ሰምቶአልና ወደድሁት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ጩኸቴንና ልመናዬን ስለ ሰማ እግዚአብሔርን እወደዋለሁ። 参见章节 |