መዝሙር 113:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እናንተም ተራሮች፥ እንደ ኮርማዎች፥ ኮረብቶችስ፥ እንደ በጎች ጠቦቶች ለምን ዘለላችሁ? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በሰማይና በምድር ያሉትንስ ለማየት፣ ራሱን ወደ ታች ዝቅ የሚያደርግ ማን ነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በሰማይና በምድር ያሉትን ለማየት ዝቅ የሚል፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ነገር ግን ሰማይንና ምድርን ወደ ታች ይመለከታል። 参见章节 |