መዝሙር 113:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ባሕር አየች፥ ሸሸችም፥ ዮርዳኖስም ወደኋላው ተመለሰ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ድረስ፣ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የጌታ ስም ይመስገን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያዋ ድረስ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን! 参见章节 |