መዝሙር 111:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ርኅሩኅ፥ ይቅር ባይና ቸር ሰው ነገሩን በፍርድ ይፈጽማል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ለሚፈሩት ምግብን ይሰጣል፤ ኪዳኑንም ለዘላለም ያስባል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለሚፈሩት ምግብን ሰጣቸው፥ ኪዳኑንም ለዘለዓለም ያስባል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ለሚፈሩት ሁሉ ምግባቸውን ያዘጋጅላቸዋል፤ ቃል ኪዳኑንም ከቶ አይረሳም። 参见章节 |