መዝሙር 111:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ክብርና ባለጠግነት በቤቱ ነው፥ ጽድቁም ለዘለዓለም ይኖራል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሥራው ባለክብርና ባለግርማ ነው፤ ጽድቁም ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሥራው ምስጋናና ግርማ ነው፥ ጽድቁም ለዘለዓለም ይኖራል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የእግዚአብሔር ሥራ በክብርና በግርማ የተሞላ ነው፤ ጽድቁም ዘለዓለማዊ ነው። 参见章节 |