መዝሙር 110:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የእጆቹ ሥራ እውነትና ቅን ነው፤ ትእዛዙም ሁሉ የታመነ ነው፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 መንገድ ዳር ካለች ፈሳሽ ውሃ ይጠጣል፤ ስለዚህ ራሱን ቀና ያደርጋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በመንገድ ከፈሳሽ ውኃ ይጠጣል፥ ከዚህም የተነሣ ራሱን ከፍ ከፍ ያደርጋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ንጉሡ ከመንገድ ዳር ካለው ምንጭ ከጠጣ በኋላ፥ ኀይሉን በማደስ በድል አድራጊነት ጸንቶ ይቆማል። 参见章节 |