መዝሙር 11:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የሽንገላን ከንፈሮች ሁሉ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል፥ ታላቅ ነገርን የምትናገረውንም ምላስ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 መሠረቱ ከተናደ፣ ጻድቅ ምን ማድረግ ይችላል?” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 መሠረቶቹ ከፈረሱ፥ ጻድቅ ምን ማድረግ ይችላል? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 መሠረቶች ሲፈርሱ ጻድቅ ሰው ምን ማድረግ ይችላል? 参见章节 |