መዝሙር 109:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በመንገድ ከፈሳሽ ውኃ ጠጡ፤ ስለዚህ ራስ ከፍ ከፍ ይላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ፍርድ ፊት ሲቆም በደለኛ ሆኖ ይገኝ፤ ጸሎቱም ለፍርድ ትሁንበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፥ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በተሟገተ ጊዜ ተረትቶ ይመለስ፤ ጸሎቱ እንኳ እንደ ኃጢአት ይቈጠርበት፤ 参见章节 |