መዝሙር 109:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በአሕዛብ መካከል ይፈርዳል፥ ሬሳዎችንም ያበዛል፤ በምድር ላይ የብዙዎችን ራሶች ይቀጠቅጣል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ክፉ ሰው በላዩ ሹም፤ ከሳሽም በቀኙ ይቁም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በላዩ ክፉ ሰውን ሹም፥ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በእርሱ ላይ የሚፈርድ ዐመፀኛ ዳኛ ሠይም አንዱም ሰው እንዲከስሰው አድርግ፤ 参见章节 |