መዝሙር 108:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ምሕረትህ ከሰማያት በላይ ታላቅ ናትና፤ ታማኝነትህም እስከ ሰማያት ትደርሳለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አቤቱ፥ በአሕዛብ መካከል አመሰግንሃለሁ፥ በሕዝቦችም መካከል እዘምርልሃለሁ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ዘለዓለማዊው ፍቅርህ ከሰማያት በላይ ነው፤ ታማኝነትህም ወደ ጠፈር ይደርሳል። 参见章节 |