መዝሙር 108:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የሚረዳውንም አያግኝ፤ ለድሃ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በጠላት ላይ ድልን አቀዳጀን፤ የሰው ርዳታ ከንቱ ነውና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አቤቱ፥ የጣልኸን አንተ አይደለህምን? አምላክ ሆይ፥ ከሠራዊታችን ጋር መውጣት አቆምህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 የሰው ርዳታ ከንቱ ነው፤ ስለዚህ ጠላቶቻችንን ድል እንድናደርግ አንተ እርዳን። 参见章节 |