መዝሙር 106:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እኛም እንደ አባቶቻችን ኀጢአት ሠራን፤ በደልን፤ ክፉም አደረግን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከአባቶቻችን ጋር ኃጢአት ሠራን፥ ዐመፅንም፥ በደልንም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እንደ ቀድሞ አባቶቻችን ኃጢአት ሠርተናል፤ ተሳስተናል፤ በደለኞችም ሆነናል። 参见章节 |