መዝሙር 106:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ቅኖች ይዩ፥ ደስም ይበላቸው፤ ዐመፃም ሁሉ አፍዋን ትዘጋለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ጠላቶቻቸው ጨቈኗቸው፤ በሥልጣናቸውም ሥር አዋሏቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ጠላቶቻቸውም ግፍ አደረጉባቸው፥ ከእጃቸውም በታች ተዋረዱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 በጠላቶቻቸው ተጨቊነው ፈጽሞ የእነርሱ ተገዢዎች ሆኑ። 参见章节 |