መዝሙር 106:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 ችግረኛንም በችግሩ ረዳው፤ እንደ ሀገር በጎች አደረገው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ለአሕዛብ አሳልፎ ሰጣቸው፤ ጠላቶቻቸውም በላያቸው ሠለጠኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 በአሕዛብም እጅ አሳልፎ ሰጣቸው፥ የሚጠሉአቸውም ገዙአቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ለአሕዛብ አሳልፎ ሰጣቸው፤ ጠላቶቻቸውም ገዥዎቻቸው ሆኑ። 参见章节 |