መዝሙር 106:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 እርሻዎችንም ዘሩ፥ ወይኖችንም ተከሉ፥ የእህልንም ሰብል አደረጉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንት ሠዉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ወንዶች ልጆቻቸውንና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንት ሠዉ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንትና በከነዓን አገር ለሚገኙ ጣዖቶች መሥዋዕት አድርገው አቀረቡ። 参见章节 |