መዝሙር 106:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 በተቀመጡባት ሰዎች ክፋት ፍሬያማዋን ምድር ጨው አደረጋት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 እግዚአብሔር ባዘዛቸው መሠረት፣ ሕዝቦችን ከማጥፋት ወደ ኋላ አሉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ጌታ እንዳላቸው አሕዛብን አላጠፉም፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 እግዚአብሔር ባዘዛቸው መሠረት አሕዛብን አላጠፉም፤ 参见章节 |