መዝሙር 106:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከምሥራቅና ከምዕራብ፥ ከመስዕና ከባሕር፥ ከየሀገሩ ሰበሰባቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ብፁዓን ናቸው፤ ፍትሕ እንዳይዛነፍ የሚጠብቁ፣ ጽድቅን ሁልጊዜ የሚያደርጉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ፍርድን የሚጠብቁ፥ ጽድቅንም ሁልጊዜ የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ፍትሕን የሚከተሉና ዘወትር ትክክለኛ የሆነውን ነገር የሚያደርጉ፥ እንዴት የተባረኩ ናቸው? 参见章节 |