መዝሙር 106:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ዐውሎ ነፋሱንም ጸጥ አደረገ፥ ባሕሩም ዝም አለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 በሥራቸውም እግዚአብሔርን አስቈጡት፤ መቅሠፍትም በላያቸው መጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በሥራቸውም አስመረሩት፥ ቸነፈርም በላያቸው በዛ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 በክፉ ሥራቸው እግዚአብሔርን አስቈጡት፤ በዚህ ምክንያት መቅሠፍት በመካከላቸው ተነሣ። 参见章节 |